ዶ/ር በለጠ አየለ በ አሜሪካው የጤና ምርምር ተቋም ለረጅም አመት የቫይረሶች ጥናት ተመራማሪ ነበሩ። አሁን ደግሞ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊት ህክምናቸውን ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ። በዚህ ፖድካስታችን በቅርቡ ውጤታማ ናቸው የተባሉት የኮቪድ 19 ክትባቶች ዙሪያ መልስ ይሰጡናል። እነዚህ ክትባቶች ምን ያህል ውጤታማ ናቸው ? በፊት ከነበሩ ሌሎች ክትባቶች አንፃር እንዴት ይታያሉ? የክትባቶች መገኘት የበሽታውን ስርጭት ያቆመዋል ወይ? መቼ ከበሽታው መስፋፋት በፊት ወደ ነበረው አኗኗር ልንመለስ እንችላለን? እናንሌሎችንም ጥያቄዎች አንስተን እነጋገራለን ።
—
—
Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message