በዚህ የጤና ወግ መርሃግብር ስለ የወርአበባ መዛባት፣ ተያያዥ ስለሆኑ የጤና አክሎች እና መፍትሄዎቻቸው እንዲሁም መቼ የጤና ባለሞያ ማማከር እንደሚገባን እንወያያለን፡፡ እንግዳችን ዶ/ር ገብረስላሴ አንዱአለም This is a short podcast where we discuss what menstrual irregularities are, their risk factors, when to be concerned, the impact on daily life and it's management. Guest Speaker Dr Gebresilassie Andualem