ስለ አስም በሽታ ማወቅ ያለብን ነገሮች ?

በዚህ የጤና ወግ ፕሮግራማችን ስለ አስም በሽታ እንንጋገራለን። የአስም በሽታ ምንድነው? ከሌሎች በተለምዶ አለርጂ ፣ ሳይነሳይቲስ ከሚባሉት ህመሞች ያለው ልዩነት ምንድነው? ምልክቶቹ ምንድናቸው? አጣዳፊ ህክምና የሚያስፈልገው መቼን ነው? ዘላቂ ህክምናው ምን ይመስላል? አስምን የሚቀሰቅሱት ነገሮች ምንድናቸው ? እንዴት መከላከል እንችላለን ?/እና ሌሎችንም የመሳሰሉትን ጥያቄዎች አንስተን እንወያያለን ።

---

Listen Here

Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message
Scroll to Top